(ህወሓት) ለሦስት ወራት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ መታገዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ዛሬ በአወጣው መግለጫ፣ በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ...
በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ ኹኔታ፣ ጋዜጠኞች፥ በነጻነት ዘገባዎችን እንዳይሠሩ አዳጋች እየኾነ መምጣቱን፣ በልዩ ልዩ ብዙኀን መገናኛዎች ላይ የሚሠሩ ባለሞያዎች እና የሞያው ማኅበራት ይናገራሉ። እስር፣ ...
The country’s former government was behind systematic attacks and killings of protesters as it strived to hold onto power ...
American teacher Marc Fogel was freed by Russia where he had been detained since August 2021 for bringing medically ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የዩክሬይን ጦርነት እንዲቆም ከሀገሪቱ መሪ ጋራ በአስቸኳይ ድርድር እንዲጀመር በቴሌፎን ካነጋገሯቸው ከሩሲያ መሪ ቭላዲሚር ፑቲን ጋራ ስምምነት ላይ ...
ብዙ የዩክሬን ወንዶች ለዘመቻ በመጠራታቸው የዩክሬን ሴቶች በሀገሪቱ ሰፊ የድንጋይ ከሰል ማውጫ ውስጥ እንዲሠሩ ተዳርገዋል፡፡ ሌሲያ ባካሌት በዲኒፕሮፔትሮቭስክ ክልል ወደሚገኝ የማዕድን ማውጫ ሄዳ ...
“የዓለም መሪዎች፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የሃገሪቱ ጦር በዓለም ያለውን ወቅታዊ አቋም ለመገምገም መነሳታቸው፣ አሜሪካ ጥሎ ለመውጣት አስባ መስሏቸው ከሆነ ተሳስተዋል” ሲሉ አዲሱ ...
ሃሺሽ አስገብተሃል በሚል በሩሲያ ላለፉት ሦስት ዓመታት ተኩል በእስር ላይ የነበረው አሜሪካዊ አስተማሪ በእስረኛ ልውውጥ ተለቋል። መምህር ማርክ ፎግልን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በዋይት ሃውስ ...
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ረዥም ዓመታትን ባስቆጠረ ተሳትፏቸው የሚታወቁት አቶ ልደቱ አያሌው፣ በአሜሪካን ሀገር ሲከታተሉ የነበረውን ሕክምና ጨርሰው ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ለጉዞ የመረጡት ...
"በርሚል ጊዮርጊስ" በተባለ የፀበል ስፍራ እንደገና ባገረሸው የኮሌራ ወረርሽኝ ሦስት ሰዎች መሞታቸውን የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል:: የተቋሙ ዳሬክተር አቶ በላይ በዛብህ ...