News

በኢትዮጵያ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝና ከሕግ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎችን መንግሥት እንደሚክድ፣ በሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ያለው ፍላጎት ...
ለ20 ዓመታት በተለያዩ የኅትመትና የዲጂታል መገናኛ ብዙኃን ውስጥ ሲሠራ የቆየው ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ ሚያዚያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ሌሊት 11 ሰዓት ግድም የፌዴራል ...
ይህ የተገለጸው ሚኒስቴሩ ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች ጋር፣ “የመሀሉ ዘመን” በሚል ርዕስ ...
(መሠረት ሚድያ)- ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ/ም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች ወደ ማደሪያቸው ከገቡ በኋላ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቀይ ቦኔት የጫኑ የፌደራል ፖሊሶች ...
ጌታቸው ሽፈራው ፡ በደርግ ወቅት ወጣቶች በግድ እየታፈኑ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ይወሰዱ ነበር። በዚህ መጠን ህፃናትን ግን አልነበረም። የዞን ኮሙኒኬሽን ...
በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የመጥፋት አደጋ በተጋረጠበት ብርቅዬው ዋሊያ አይቤክስ ላይ በግንቦት ወር ቆጠራ እንደሚደረግ የፓርኩ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ማሩ ...
የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ፣ 17 ታዳጊዎችን ጨምሮ 44 ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ጁሃንስበርግ ከተማ ውስጥ ከፍቃዳቸው ውጭ ከተያዙበት ቤት ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኩለንታዊት ቀዳማዊት ደኀራዊት፡ ዘመናዊት ናት ስትባል እም ኀበ አልቦ አይደለም፡፡ በብዙ እሴቶቿ ነው ...